Get Adobe Flash player

JUN
18

ሮቡዕ

መርሐ፡ ግብር።

 
ስብከተ ወንጌል
  ዘወትር ረቡዕ እና ዓርብ
  ከምሽቱ 12፡30 (6:30 pm)
የቅዳሴ አገልግሎት
  ዘወትር እሁድ ከጧቱ 12፡00(6:00am)
  በ21-የእመቤታቸን ወርሃዊ በዓል
  በ24-የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ በዓል
የነግህ ጸሎት (የኪዳን ጸሎት)
 ከልደታ እስከ ሥላሴ ከጧቱ
 11፡00 ሰዓት (5:00 am) ጀምሮ
የሰንበት ትምህርት ቤት መርሐ ግብር 
  ዘወትር እሁድ ከቀኑ
6፡00 – 9፡00 ሰዓት (12:00 – 3:00)PM
ቤተ ክርስቲያኒቱ ክፍት
የምትሆንባቸው ሰዓታት

ለጸሎትና ካህናትን ለማነጋገር ለሚመጡ
ምዕመናን ቤተ ክርስቲያናችን ቀኑን ሙሉ ክፍት ናት። 



 

(Amharic Font download)


 የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርሰቲያን

የአገልግሎት ቀንና ሰዓት


የቅዳሴ/የማኅሌት/የሰዓታት/የነግህ ጸሎት /የስብከተ ወንጌል አገልግሎት

መደበኛ የቅዳሴ  አገልግሎት

በየሳምንቱ እሑድ እሑድ

በየወሩ በ21 - የእመቤታችን ዕለት እና በ24 - የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕለት

በዓመት በዓላት ዕለት (ለምሳሌ የዓመቱ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል፣ እርገት ወዘተ)


የዓቢይ ጾም አገልግሎት

ቅዳሴ                                     ዘወትር ዓርብና እሑድ

ማኅሌት                                   ዘወትር እሑድ

ሠርክ ጸሎትና ስብከተ ወንጌል    በየዕለቱ

የፍልሰታ ጾም  አገልግሎት

ቅደሴ                                      በየእለቱ

ሰዓታት                                    በየእለቱ

ሠርክ ጸሎት/ስብከተ ወንጌል      በየእለቱ

የወርሃ ጽጌ አገልግሎት

የማኅሌተ ጽጌ ቁመት                ዘወትር እሁድ

የኪዳን አገልግሎት

ዘወትር ከልደታ እስከ ሥላሴ

የስብከተ ወንጌል አገልግሎት

ዘወትር ማክሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ

የምክር አገልግሎት

በቤተ ክርስቲያኗ ካህናት ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት ወይም በስልክ


የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት

    የክርስትና/የሠርግ/የፍትሐት አገልግሎት የሚፈልጉ ሁሉ ስልክ በመደወል ወይም ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት መመዝገብና ቀጠሮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።


ለአገልግሎት

 


የስልክ ቁጥር፡ (202) 726 4115 የውስጥ መስመር 11


 

የአስተዳደር ሥር የቢሮ ሰዓት

          ከሰኞ እስከ ዓርብ           ከጧቱ 3 ሰዓት - ቀኑ 11 ሰዓት (9am to 5pm)

          እሁድ                           ከጧቱ 2 ሰዓት - ቀኑ 10 ሰዓት (8am to 4pm)

 

ቤተ ክርስቲያኒቱ ክፍት የምትሆንባቸው ሰዓታት

ቤተ ክርስቲያኒቱ ሰባቱምን ቀናት ክፍት ናት።

የተለየ አገልግሎት ከሌለ በቀር  ቤተ ክርስቲያኒቱ ክፍት የምትሆንባቸው ሰዓታት፡

ሰኞ እና ሐሙስ             ከጧቱ 1 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (7am to 7pm)

ምክሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ   ከጧቱ 1 ሰዓት - ምሽቱ 3 ሰዓት (7am to 9pm)

ቅደሜ                       ከጧቱ 1 ሰዓት - ቀኑ 11 ሰዓት (7am to 5pm)

እሁድ                       ከሌሊቱ 9 ሰዓት - ቀኑ 11 ሰዓት (3am to 5pm) 

 

 

 

Contact Form


Please fill in all required fields.
I agree with your terms and conditions
By submitting this form, you accept our privacy policy.